ባሮክ የዚህን መጽሐፍ ቃል ለይሁዳ ንጉሥ ለኢኮንያን ልጅ ለኢዮአቄምና መጽሐፉን ለመስማት ለመጣው ሕዝብ አነበበው፤
ባሮክ ይህን መጽሐፍ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአቄም ልጅ በኢኮንያን ጆሮና መጽሐፉን ለመስማት ከሕዝቡ ዘንድ ወደ እርሱ በመጣው ሕዝብ ሁሉ ጆሮ፥