ጌታ አባቶቻችንን ከግብጽ ምድር ከአወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ለጌታ አምላካችንን አልታዘዝነውም፥ ድምጹንም ባለመስማት ቸልተኞች ሆነናል።
አባቶቻችንን ከግብፅ ምድር ከአወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከዚች ቀን ድረስ አምላካችንን እግዚአብሔርን አልታዘዝነውም፤ ቃሉንም እንዳንሰማ ከእርሱ ራቅን።