Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ባሮክ 1:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 አልታዘዝነውም፥ የጌታ የአምላካችንን ድምጽ አልሰማንም፥ በፊታችን ባስቀመጣቸው በጌታ ትእዛዞች መሠረት አልሄድንምና፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 አል​ታ​ዘ​ዝ​ነ​ው​ምና የአ​ም​ላ​ካ​ችን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ቃል አል​ሰ​ማ​ን​ምና፤ በሰ​ጠን በአ​ም​ላ​ካ​ችን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ትእ​ዛዝ አል​ሄ​ድ​ን​ምና፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ባሮክ 1:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች