ለንጉሦቻችን፥ ለገዢዎቻችን፥ ለካህኖቻችን፥ ለነብዮቻችን፥ ለአባቶቻችን የፊት ኅፍረት ነው፥
ለንጉሦቻችንና ለአለቆቻችን፥ ለካህኖቻችንና ለነቢያቶቻችን፥ ለአባቶቻችንም ኀፍረት እንደ ሆነች።