ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንዲህም በሉ፤ ጽድቅ የጌታ የአምላካችን ነው፥ ነገር ግን ዛሬ በእኛ ላይ የፊት ኅፍረት ነው፥ እንዲሁም በይሁዳ ሰዎች፥ በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “እንዲህም በሉ፤ ጽድቅ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ነው፤ ለእኛ ግን ለፊታችን ኀፍረት ነው፤ ይህች ቀን ለይሁዳ ሰዎችና በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ፥ ምዕራፉን ተመልከት |