ከእርሱ የሚወጣውን ክርፋት እርሱ እራሱ እንኳ መታገስ (መሸከም) አቅቶት፥ “ለእግዚአብሔር መገዛት ትክክለኛ ነገር ነው፤ አንድ ሙት ሰው ከእግዚአብሔር መተካከልን እንዲተው የተገባ ነው ይል ነበር”።