ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በዚህ ጊዜ ነው እንግዲህ በኀዘን ተሰብሮ ከታላቅ ትዕቢቱ መላቀቅና በእግዚአብሔር መቅሠፍት ውስጥ ሆኖ በሚያስጨንቅ ስቃይ ተይዞ የገዛ ራሱን ሁኔታ መገንዘብ የጀመረው። ምዕራፉን ተመልከት |