ይሁዳ መቃቢስ ጥቂት በጥቂት ከፍ ከፍ እያለና ነገሩ ሁሉ ብዙ ጊዜ እየተቃናለት በመሄድ ፊሊጶስ ለቀርለሲርያና ለፊኒቆስ መስፍን (ገዥ) ለጰጠሎሜዮስ ሰለ ንጉሡ ጉዳይ እንዲረዳው ጻፈለት።