ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጰጠሎሜዮስ የጳጥርኩልን ልጅ ኒቃኖርን በደረጀ ከንጉሡ ወዳጆች ጋር የሚቆጠረውን የአይሁድን ዘር እንዲደመሰስ ከተለያዩ የዓለም አካባቢዎች ከሃያ ሺህ በማያንሱ ወታደሮች ላይ አለቃ አድርጐ ላከው። በጦር ስልት የታወቀውን ተዋጊ ሰው ጐርጊያስንም ጨመረለት። ምዕራፉን ተመልከት |