በእግዚአብሔር እርዳታ ሊያዋርዳቸው ፈልጐ በነበሩት ሰዎች ተዋረደ። የክብር ልብሱን አውጥቶ ጥሎ እንዳመለጠ ባርያ ወደ ሜዳ ሸሸ። ብቻውን ተጥሎ እንደ ምንም ብሎ ወደ አንጾኪያ ደረሰ፤ ጦር ሠራዊቱም ተደመሰሰ።