በመጀመሪያ ደረጃ ሥጋውንና ነፍሱን ስለ ሀገሩ የሠዋው የጦር መሪ የሀገሩን ሰዎች በጣም ያፈቀረው ይሁዳ የኒቃኖርን ራሱንና ክንድን እስከ ትከሻው ቆርጠው ወደ ኢየሩሳሌም እንዲወስዱ አዘዘ።