ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እርሱ ራሱም ወደ ኢየሩሳሌም ሄደና የሀገሩን ሰዎች ሰብስባ፥ ካህናትንም በመሠዊያው ፊት አቆመ፤ በምሽጉ ውስጥ የነበሩትነም እንዲጠሩ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |