የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያየውም ራእይ እንዲህ ነበር፥ አንድ በፊት ሊቀ ካህናት የነበረ የዋህና ደግ ሰው፥ መልኩ ግሩም፥ ሁኔታው ያማረ፥ አነጋገሩ መልከም የሆነ፥ ከልጅነቱ ጀምሮ በጽድቅ ሥራ የተጠመደ ስለ መላው የአይሁድ ሕዝብ እጆቹን ዘርግቶ ሲጸልይ አየ፤

ምዕራፉን ተመልከት



2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች