አንድ አልኒቀውስ የተባለ ሰው በፊት ሊቀ ካህናት ሆኖ የነበረ፥ በግርግሩ ጊዜ በፈቃዱ የረከሰ፥ በምንም ዓይነት ደኀንነት እንደማይኖረው አውቆ፥ ከእንግዲህ ወዲህ ወደተቀደሰው መሠዊያው መቅረብ እንደማይችል ተረድቶ