ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ወደ 151 ዓመተ ዓለም ገደማ ወደ ንጉሥ ዲሜጥሮስ ሄደና የወርቅ አክሊል ከዘንባባ ጋር አቀረበለት፤ ከዚህም በላይ በቤተ መቅደስ እንደተለመደው የወይራ ዝንጣፊ አቀረበለትና በዚያን ቀን ምንም ሳይናገር ዝም ብሎ ዋለ። ምዕራፉን ተመልከት |