ንጉሡ ተቆጣ፤ በዚህ በክፉ ሰው ምክንያት ተቆጥቶ፥ በስምምነቱነ ያልተደሰተ መሆኑን ገልጾ ይሁዳ መቃቢስን አስሮ በቶሎ ወደ አንጾኪያ እንዲልከው ትእዛዙን ለኒቃኖር ጻፈለት።