ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ነገር ግን አልቂሞስ መስማማታቸውን አይቶ፥ የውላቸውን ጽሑፍ ይዞ ወደ ዲመትሪዮስ መጣና ኒቃኖር ይሁዳን ወራሹ አድርጐ በመንግሥት ላይ ተቃውሞ አድርጓል ሲል ነገረው። ምዕራፉን ተመልከት |