እርሱ በመሠዊያ ላይ ብዙ ኃጢአት ስለ ሠራ ይህ ፍርድ ትክክለኛ ነው፤ የመሠዊያው እሳትና አመድ ንጹሕ ነበር፤ እርሱም የሞተው በአመድ ውስጥ ሆነ። በሞዲን አጠገብ የአይሁዶች ጸሎትና ድል