ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ንጉሡ በጨካኝ አስተሳሰብ ተሞልቶ በመታበይ በአባቱ ሥልጣን ጊዜ በአይሁዳውያን ላይ ከተደረገው ክፉ ሥራ የባሰ ለማድረግ ይገሠግሥ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |