የሠሩት ኃጢአትም በሙሉ እንዲሰረይላቸው ጸለዩ፤ ጀግናው ይሁዳም ወታደሮቹ በኃጢአታቸው ምክንያት በሞት የተቀጡትን ሰዎች (ወታደሮች) በማየት ከኃጢአት ሁሉ ንጹሕ እንዲሆኑ መከራቸው።