ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ከእያንዳንዳቸውም ገንዘብ በመሰብሰብ በኃጢአት ምክንያት መሥዋዕት እንዲቀርብ ሁለት ሺህ ድራህም ወደ ኢየሩሳሌም ላከ፤ ይህንንም ያደረገው ስለ ትንሣኤ መልካምና ትክክል የሆነውን ነገር በማሰብ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |