በተለይ የኢዮጴ ሰዎች ክፉ ሥራ ሠሩባቸው፤ ከእነርሱ ጋር የሚኖሩትን አይሁዳውያን ከሚስቶቻቸውና ከልጆቻቸው ጋር ሆነው ባዘጋጅዋው መርከቦች እንዲሣፈሩ ጠሩዋቸው፤ በእነርሱ ላይ ክፉ ሐሳብ እንደሌላቸውም አስታወቁ፤