ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የከተማው ሕዝብ ባደረገው ውሳኔ መሠረት አይሁዳውያን ሰላም ፈላጊዎችና ምንም የማይጠራጠሩ መሆናቸውን ለማስታወቅ ሲሉ ጥሪያቸውን ተቀበሉ፤ ግን በባሕሩ መካከል በደረሱ ጊዜ ሁለት መቶ ያህል ሰዎችን ወደ ባሕር ጣሏቸው። ምዕራፉን ተመልከት |