ይሁዳ መቃቢስ ራሱ አስቀድሞ የጦር መሳሪያ በመያዝ ወንድሞቻቸውን ለማዳን ከእርሱ ጋር አደጋውን እንዲጋፈጡ ሌሎቹን መከረ፤ እነርሱም በጀግንነት ተነሣስተው አብረው ወጡ፤