ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ይሁዳ መቃቢስና የእርሱ ሰዎች ሊስያስ ምሽጐቹን እንደከበበ አወቁ፤ እስራኤልን የማይድን ደግ መልአክ እንዲልክ ከሕዝቡ ጋር ሆነው እየተጨነቁና እንባቸውን እያፈሰሱ እግዚአብሔርን ለመኑት። ምዕራፉን ተመልከት |