አይሁዳውያን አባታችን የፈለገውን የግሪካውያን ልማድ መከተል እንደማይወዱ ሰምተናል፤ የራሳቸውን ልዩ መንገድ ይመርጣሉ፤ ሕጋቸውን ለመጠበቅ እንዲፈቀድላቸውም ይፈልጋሉ፤