አምስተኛው ቀን በሆነ ጊዜ የአይሁድ መቃቢስ ሃያ ወጣት ወታደሮች በስድባቸው በጣም ተናደው፥ በወንድነት ጀግንነትና በታላቅ ቁጣ ተነሣሥተው ወደ ታላቁ ግንብ እየዘለሉ ወጡና እዚያ ያገኟቸውን ሁሉ ገደሉ።