ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሌሎችም በዚሁ ዓይነት በግንቡ ውስጥ ወደነበሩት ሰዎች በሌላ በኩል ገብተው ግንቦቹን አቃጠሉ፤ እሳት አንድደውም ተሳዳቢዎቹን በሕይወታቸው እያሉ አቃጠሉዋቸው። የፊተኞቹ ወታደሮች መዝጊያዎቹን ሰባበሩና የቀረውን ጦር ሠራዊት አስገቡ፤ ከተማዋን ለመያዝም የመጀመሪያዎቹ ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከት |