ይሁዳ መቃቢስን በመካከላቸው አድርገው በጋሻቸው እየተከላከሉለት እንዳይነካ ይጠብቁት ነበር፤ በጠላቶች ላይ ግን ቀስትና መብረቅ ይወረውሩ ነበር፤ በዚህ ዓይነት ጠላቶች ተደናግጠውና ዐይኖቻቸውን ታውረው ወዲያና ወዲህ ተበታተኑ።