2 ዜና መዋዕል 11:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እንዲሁም ቤት-ጹርን፥ ሦኮን፥ ዓዶላምን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቤትጹር፣ ሦኮን፣ ዓዶላም፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቤትጹር፥ ሶኮ፥ ዐዱላም፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቤተሱራን፥ ሱላኮን፥ ዓዶላምን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቤትጹርን፥ ሦኮን፥ ዓዶላምን፥ |
ደግሞም ፍልስጤማውያን በቈላውና በደቡብ በኩል ባሉት በይሁዳ ከተሞች አደጋ ጥለው ነበር፤ ቤትሳሚስንና ኤሎንን፥ ግዴሮትንም፥ ሦኮንና መንደሮችዋን፥ ተምናንና መንደሮችዋን፥ ጊምዞንና መንደሮችዋን ወስደው በዚያ ተቀምጠው ነበር።