2 ዜና መዋዕል 11:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እርሱም ቤተ ልሔምን፥ ኤጣምን፥ ቴቁሔን ቆረቆረ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቤተ ልሔም፣ ኤጣም፣ ቴቁሔ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከተሞቹም ቤተልሔም፥ ዔጣም፥ ተቆዓ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በይሁዳና በብንያም ያሉትንም የተመሸጉትን ከተሞች፥ ቤተ ልሔምን፥ ኤጣምን፥ ቴቁሔን፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በይሁዳና በብንያም ያሉትንም የተመሸጉትን ከተሞች ቤተልሔምን፥ ኤጣምን፥ ቴቁሔን፥ ምዕራፉን ተመልከት |