1 ሳሙኤል 30:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በሖርማ፥ በቦርዓሻን፥ በዐታክና፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሖርማ፣ በቦራሣን፣ በዓታክ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በሖርማ፥ በቦርዓሻን፥ በዐታክና፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በኢያሬሞት በቤርሳቤህ ለነበሩ፥ በኖባማ ለነበሩ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በቄናውያን ከተሞችም ለነበሩ፥ በሔርማ ለነበሩ፥ በቦራሣን ለነበሩ፥ በዓታክ ለነበሩ፥ በኬብሮን ለነበሩ፥ ዳዊትና ሰዎቹም በተመላለሱበት ስፍራ ለነበሩ ሰዎች ሁሉ ላከ። |
ጌታም የእስራኤልን ድምፅ ሰማ፥ ከነዓናውያንንም አሳልፎ ሰጣቸው፤ እነርሱንም ከተሞቻቸውንም እርም ብለው አጠፉ፤ የዚያንም ስፍራ ስም ሔርማ ብለው ጠሩት።
የይሁዳ ሰዎች ከወንድሞቻቸው ከስምዖን ልጆች ጋር ሆነው በጽፋት ከተማ በሚኖሩት ከነዓናውያን ላይ ዘመቱ፤ ከተማይቱንም ፈጽሞ ደመሰሷት፤ ስለዚህ ከተማይቱ ሖርማ ተብላ ተጠራች።