4 ኤልቶላድ፥ በቱል፥ ሔርማ፥
4 ኤልቶላድ፣ በቱል፣ ሖርማ፣
4 ኤልቶላድ፥ በቱል፥ ሖርማ፥
4 ኤርቱላ፥ ቡላ፥ ሔርማም፤
ኤልቶላድ፥ ኪሲል፥ ሔርማ፥
ሐጸርሹዓል፥ ባላ፥ ዔጼም፥
ጺቅላግ፥ ቤትማርካቦት፥ ሐጸርሱሳ፥
የይሁዳ ሰዎች ከወንድሞቻቸው ከስምዖን ልጆች ጋር ሆነው በጽፋት ከተማ በሚኖሩት ከነዓናውያን ላይ ዘመቱ፤ ከተማይቱንም ፈጽሞ ደመሰሷት፤ ስለዚህ ከተማይቱ ሖርማ ተብላ ተጠራች።
በሖርማ፥ በቦርዓሻን፥ በዐታክና፥