በመንገዳቸው ላይ ወደምትገኘው ታላቅና ብርቱ ከተማ ወደ ሆነችው ወደ ኤፌሮን ደረሱ፤ ይህችን ከተማ በመካከሏ ማለፍ ካልሆነ በቀር ወደ ቀኝ ወይ ወደ ግራ ዞሮ ማለፍ አይቻልም ነበር።