ይሁዳ በወንዙ ውሃ አጠገብ በደረሰ ጊዜ በወንዙ ዳር የሕዝቡ ጸሐፊዎችን አቁሞ፥ “ሁሉም ወደ ውጊያ ይሂድ እንጂ ማንም እዚህ እንዲሰፍር አታድርጉ” ብሎ ትእዛዝ ሰጣቸው።