ይሁዳና ወንድሞቹ፤ የእስራኤልም ሕዝቡ በሙሉ በሃያ አምስት በቂስለው ወር ጀምሮ ስምንት ቀን ሙሉ በየዓመቱ በእነርሱ ጊዜ የመሠዊያው ምረቃ ቀኖች በታላቅ ደስታ እንዲከበሩ ወሰኑ።