እግዚአብሔርም በአሜኔሴር ፊት ክብርንና ባለሟልነትን ሰጠኝ፤ እርሱም መጋቢ አድርጎ ሾመኝ።
ልዑል አምላክ በንጉሡ በሸልማንሰር ዘንድ ሞገስንና ባለሟልነትን ሰጠኝ፥ ንጉሡ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ አቅራቢ ሆንኩኝ።