እኔ ኀይለኛ ነኝ፤ ማንስ ይችለኛል አትበል፥ እግዚአብሔር በቀልን ይበቀላልና።
እግዚአብሔር በርግጥ ይቀጣሃልና፥ “በኔ ላይ ሥልጣን የሚኖረው ማነው?” አትበል።