ጥበብስ ልጆችዋን ከፍ ከፍ አደረገቻቸው፤ የሚፈልጓትንም ትቀበላቸዋለች።
ጥበብ ልጆችዋን ከፍ ከፍ ታደርጋለች፤ የሚፈልጓትን ትጠነቀቅላቸዋለች።