Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 4:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 አባቱ ለሞ​ተ​በት ልጅ እንደ አባት ሁነው፤ ለእ​ና​ቱም እንደ ባሏ ቁም​ላት፤ እንደ ልዑ​ልም ልጆች ትሆ​ና​ለህ፥ ከእ​ና​ት​ህም ይልቅ ይወ​ድ​ሃል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 አባት ለሌላቸው እንደ አባት፥ ለእናቶቻቸውም ደግሞ እንደ መልካም ባል ሁን። ታዲያ አንተም ለልዑል እግዚአብሔር እንደ ልጅ ትሆናለህ፤ ፍቅሩም ከእናትህ ፍቅር የበለጠ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 4:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች