ነገር ግን እግዚአብሔርን እመነው፤ እርሱም ይረዳሃል፤ መንገድህንም አቅና፥ በእርሱም እመን።
በእግዚአብሔር ታመን፥ ይረዳሃል፤ ትክክለኛውን መንገድ ተከተል፤ ተስፋህም በእርሱ ላይ ይሁን፤