ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እናንተ እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሆይ፥ ቸርነቱን ደጅ ጥኗት፥ በመከራም እንዳትወድቁ ከእርሱ አትራቁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እናንተ ጌታን የምትፈሩ ምሕረቱን ተጠባበቁ፤ እንዳትወድቁ ከሱ አትራቁ። ምዕራፉን ተመልከት |