ከስድሳ ሁለት ሱባዔ በኋላም መሢሕ ይገደላል፤ በእርሱም ዘንድ ፍትሕ የለም፤ ከሚመጣውም አለቃ ጋር ከተማዪቱንና መቅደሱን ያጠፋል፤ ፍጻሜውም በጎርፍ ይሆናል፤ እስከ መጨረሻም ድረስ ጦርነት ይሆናል፤ ጥፋትም ተቀጥሮአል።