ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 9:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እርሱም ከብዙ ሰዎች ጋር ቃል ኪዳን ለአንድ ሱባዔ ያጸናል፤ በሱባዔውም እኩሌታ መሥዋዕቱንና ቍርባኑን ያስቀራል፤ በቤተ መቅደስም የጥፋት ርኵሰት ይሆናል፤ እስከ ዘመኑም ፍጻሜ የጥፋት መጨረሻ ይሆናል።” ምዕራፉን ተመልከት |