እኔም ገና ስናገርና ስጸልይ፥ በኀጢአቴና በሕዝቤም በእስራኤል ኀጢአት ስናዘዝ፥ በአምላኬም በእግዚአብሔር ፊት ስለ ተቀደሰው ስለ አምላኬ ተራራ ይቅርታን ስጠይቅ፥