ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 9:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አቤቱ! ስማ፤ አቤቱ፥ ይቅር በል፤ አቤቱ! አድምጥና አድርግ፤ አምላኬ ሆይ! ስምህ በከተማህና በሕዝብህ ላይ ተጠርቶአልና ስለ ራስህ አትዘግይ።” ምዕራፉን ተመልከት |