ከዚህም በኋላ፥ እነሆ ነብር የምትመስል፥ በጀርባዋም ላይ አራት የወፍ ክንፎች የነበሩአት፤ ሌላ አውሬ አየሁ፤ ለአውሬይቱም አራት ራሶች ነበሩአት፤ ሥልጣንም ተሰጣት።