ነገር ግን ከሥርዋ ቍጥቋጥ አንዱ በስፍራው ይነሣል፤ ወደ ሠራዊቱም ይመጣል፤ ወደ መስዕም ንጉሥ አምባ ይገባል፤ በላያቸውም ያደርጋል፤ ያሸንፍማል።