ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከዘመናትም በኋላ ይቀላቀላሉ፤ የአዜብም ንጉሥ ሴት ልጅ ቃል ኪዳን ለማድረግ ወደ መስዕ ንጉሥ ትመጣለች። የክንድዋ ኀይል ግን አይጸናም፤ ዘሩም አይጸናም፤ እርስዋና እርስዋን ያመጡ፥ የወለዳትም፥ በዚያም ዘመን ያጸናት አልፈው ይሰጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |