ኤርምያስ እስኪያልፍ ድረስ ሌሎችም ወገኖች እስኪያልፉ ድረስ በዚያው ቈየ፤ ኤርምያስም ናቡከደነፆርን ከወገኖች የሞተውን የምቀብርበት ቦታ ስጠኝ ብሎ ለምኗልና፥ እርሱም ሰጥቶታልና ሕዝቡ የሞተውን ሰው ሊቀብሩ በዚያ በኩል ዐለፉ።